ማሊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለመስራት ዋነኛ ግብዓት የሆነው ሊቲየም እንዳላት ቢታወቅም እስካሁን ይህን ሀብት በማውጣት ለገበያ ማቅረብ ሳትችል ቆይታለች፡፡ ሀገሪቱ ከሩሲያ ጋር በደረሰችው ...
አጃንስ ፍራንስ ፕረስ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የእስራኤል ወታደሮች የጀመሩት ውግያ ቀጠናዊ ግጭትን ሊያስከትል እንደሚችል ከሚፈራው እኩል በሌሎች የሊባኖስ አካባቢዎችም ሊስፋፋ እንደሚችል ከፍተኛ ...
የሀሰን ናስራላህ ስርዓተ ቀብር ደጋፊዎቻቸው እና ሌሎች ዜጎች በተገኙበት በአደባባይ ቢፈጸም እስራኤል ጥቃት ልትፈጽም ትችላልች ተብሎ እንደተሰጋ የተገለጸ ሲሆን የተሻለ ጊዜ ሲገኝ ስርዓተ ቀብሩ በይፋ ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 24 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
-እስራኤል ትናንት ብቻ በ24 ሰዓታት ውስጥ በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤሩት ላይ ከ20 በለይ የአየር ድብደባዎችን መፈጸሟ ተነግሯል። -በተለይም ትናንት ምሽት በቤሩት አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሄዝቦላህ አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ጥቃት የተፈጸመ ሲሆን፤ ከፍተኛ ፍንዳታዎች እንደነበሩም ታውቋል። ...